– ሳኡዲ አረቢያ ትልቋ አርጀንቲናን አሸንፋ ዓለምን አስደንቃለች። እናንተስ ምን አላችሁ? ማንን አደነቃችሁ?
– የክሪስቲያኖ ሮናልዶና የማንቸስተር ዩናይትድ ሰማኒያ ተቀዷል። ውሳኔው በሮናልዶ የመጨረሻ የጨዋታ ዓመታት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ይኖራል? ዩናይትድ ከሮናልዶ በኋላስ?
ሃሳባችሁን አካፍሉን።
ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች የዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንንም በቋሚነት ያግኙ፡፡

