– የዓለም ዋንጫውን 32ቱንም ተካፋዮች አንድ አንድ ጊዜ ተመልክተናቸዋል። የትኛው ቡድን ይበልጥ ቀልብዎን ሳበ?
– እንደጠበቃችሁት ያገኛችሁት ቡድስ ማነው? ከጠበቃችሁን በታች የሆነውስ?
– በሐሙስ ጨዋታዎች ላይ ያሏችሁን አስተያየቶችንም ጨምራችሁ ጻፉልን።
ሃሳባችሁን አካፍሉን።
በቴሌግራም የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ቻነላችንን ይቀላቀሉ፡፡
– t.me/mensurabdulkeniofficial
ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች የዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንንም በቋሚነት ያግኙ፡፡

