– እንግሊዛዊያን ባልጠበቁት ብቃት እንግሊዝ የዓለም ዋንጫውን በጥሩ ውጤት ጀምራለች። ተጋጣሚው ኢራን ስለሆነ? ወይስ ይህ ቡድን ለትልልቆቹም የሚያሰጋ ተጋጣሚ ነው?
– የሜሲ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫ ጉዞ ዛሬ ይጀምራል። ሊዮ የወርቁን ዋንጫ አንስቶ በዓለም ዋንጫው የማራዶናን ታሪክ መስተካከል ይችላል?
ምን ትላላችሁ? አርጀንቲና ይቀናት ይሆን?
ሃሳባችሁን አካፍሉን።
ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች የዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንንም በቋሚነት ያግኙ፡፡

