Finally For Sale

– የስፔን አዲሱ ትውልድ የ2010ሩን ታሪክ የመድገም አቅም አለው? በረቡዕ ጨዋታዎች ምን ታዘባችሁ?

– ግሌዘሮች ከሄዱ በኋላ በማንቸስተር ዩናይትድ የሜዳው ላይ ውጤት ይስተካከላል ብለን ምን ያህል እንተማመን? ሽያጩስ የሚፈለገውን ሁሉ ለውጥ በፍጥነት ሊያመጣ ይችላል?

ሃሳባችሁን አካፍሉን።

ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች የዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንንም በቋሚነት ያግኙ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *