Tings@807

Last Dance

– እንግሊዛዊያን ባልጠበቁት ብቃት እንግሊዝ የዓለም ዋንጫውን በጥሩ ውጤት ጀምራለች። ተጋጣሚው ኢራን ስለሆነ? ወይስ ይህ ቡድን ለትልልቆቹም የሚያሰጋ ተጋጣሚ ነው? – የሜሲ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫ ጉዞ ዛሬ ይጀምራል። ሊዮ የወርቁን ዋንጫ አንስቶ በዓለም ዋንጫው የማራዶናን ታሪክ መስተካከል ይችላል? ምን ትላላችሁ? አርጀንቲና ይቀናት ይሆን? ሃሳባችሁን አካፍሉን። ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ …

Last Dance Read More »

Shoch And Awe

– ሳኡዲ አረቢያ ትልቋ አርጀንቲናን አሸንፋ ዓለምን አስደንቃለች። እናንተስ ምን አላችሁ? ማንን አደነቃችሁ? – የክሪስቲያኖ ሮናልዶና የማንቸስተር ዩናይትድ ሰማኒያ ተቀዷል። ውሳኔው በሮናልዶ የመጨረሻ የጨዋታ ዓመታት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ይኖራል? ዩናይትድ ከሮናልዶ በኋላስ? ሃሳባችሁን አካፍሉን። ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች የዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንንም …

Shoch And Awe Read More »

Finally For Sale

– የስፔን አዲሱ ትውልድ የ2010ሩን ታሪክ የመድገም አቅም አለው? በረቡዕ ጨዋታዎች ምን ታዘባችሁ? – ግሌዘሮች ከሄዱ በኋላ በማንቸስተር ዩናይትድ የሜዳው ላይ ውጤት ይስተካከላል ብለን ምን ያህል እንተማመን? ሽያጩስ የሚፈለገውን ሁሉ ለውጥ በፍጥነት ሊያመጣ ይችላል? ሃሳባችሁን አካፍሉን። ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ ቻነላችንን Subscribe ያድርጉ፡፡ ሌሎች …

Finally For Sale Read More »

Moment of Magic

– የዓለም ዋንጫውን 32ቱንም ተካፋዮች አንድ አንድ ጊዜ ተመልክተናቸዋል። የትኛው ቡድን ይበልጥ ቀልብዎን ሳበ? – እንደጠበቃችሁት ያገኛችሁት ቡድስ ማነው? ከጠበቃችሁን በታች የሆነውስ? – በሐሙስ ጨዋታዎች ላይ ያሏችሁን አስተያየቶችንም ጨምራችሁ ጻፉልን። ሃሳባችሁን አካፍሉን። በቴሌግራም የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ቻነላችንን ይቀላቀሉ፡፡ – t.me/mensurabdulkeniofficial ይህን ፕሮግራም አዲስ በከፈትነው የዩቲብ ቻነላችን በኩል በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲብ …

Moment of Magic Read More »